የተማሪዎች ምረቃ

በአንድ ዓመት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ የተማሪዎች ምርቃት፤ ሰኔ 4 ቀን 2015 ዓ.ም አጋርፋ ለፌደራል ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ተጠሪ የሆነው የአጋርፋ የግብርና ኮሌጅ 525 ተማሪዎችን አስመረቀ፡፡ ተማሪዎቹ ከአላጌ ግብርና ኮሌጅ ወደ ኮሌጁ ተዛውረው ሲማሩ የነበሩ ናቸው፡፡ ምርቀት ስነስርአቱ በከፍተኛ ድምቀትና የተለያዩ የኪነ ጥበብ ስራዎች ተከናውኗል፡፡በትምህርታቸው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ የዋንጫ ፤የሜዳልያና የመፅሃፍት ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡ የምርቃት ስነስርዓቱ ላይ…

Read More

የ2015ዓ.ም የተማሪዎች  ምረቃ

የአጋርፋ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ ኮሌጅ ለባለፉት ሦስት ተከታታይ አመታት፤ በአራት የትምህርት ዓይነቶች ሲያሰለጥናቸው የነበሩ 305 ተማሪዎችን ለ 10ኛ ዙር፤ በደረጃ አራት የካቲት 11 ቀን 2015 ዓ.ም ያስመረቀ ሲሆን ከነዚህም መካከል 91 ሴት ተመራቂዎች ናቸዉ፡፡ ኮሌጁ ሰልጣኞችን ያስመረቀው በአራት የትምህርት ዘርፎች ማለትም  በእንሰሳት ሳይንስ፤ በእፅዋት ሳይንስ፤ በተፈጥሮ ሀብት ልማትና ጥበቃ እና በአነስተኛ መስኖ ልማት ሲሆን የእለቱን ተመራቂዎች ጨምሮ…

Read More

የፀረ-ሙስና ቀን አከባበር

በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ19ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ18ኛ ጊዜ በኮሌጃችን ለ2ኛ ጊዜ የሚከበረውን የፀረ- ሙስና ቀን “ሙስናን መታገል በተግባር” በሚል መሪ ቃል ህዳር 29 ቀን 2015 ዓ.ም በዓሉን በርበሬ ለቀማ በሥራ ዘመቻ በማድረግና በዓሉን አከባበር በማስመልከት አጭር ገለፃ በማድረግ የፀረ-ሙስና ቀን ተከብሯል፡፡

Read More

የመስክ ምለከታ

አጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ በ2014/2015 የምርት ዘመን ከ1200 ሄክታር በላይ መሬት በሰብል በመሸፈን በአሁኑ ሰዓት ምርት በመሰብሰብ ላይ ይገኛል፡፡ኮሌጁ ባለፉት ዓመታት በማሽነሪ እጥረት በምርት ሳይሸፈን የነበረው መሬት በአሁኑ ጊዜ የእርሻ ማሽነሪዎችን በውስጥ ገቢ በተወሰነ ደረጃ በማሟላት የሚለማውን መሬት በሄክታር ከፍ በማድረግ ከተለያዩ የልማት ድርጅቶች ጋር በመቀናጀት ለፋብሪካ ግባቶች እና ለዘር ብዜት ሥራ…

Read More