የፀረ-ሙስና ቀን አከባበር

በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ19ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ18ኛ ጊዜ በኮሌጃችን ለ2ኛ ጊዜ የሚከበረውን የፀረ- ሙስና ቀን “ሙስናን መታገል በተግባር” በሚል መሪ ቃል ህዳር 29 ቀን 2015 ዓ.ም በዓሉን በርበሬ ለቀማ በሥራ ዘመቻ በማድረግና በዓሉን አከባበር በማስመልከት አጭር ገለፃ በማድረግ የፀረ-ሙስና ቀን ተከብሯል፡፡

Read More

የመስክ ምለከታ

አጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ በ2014/2015 የምርት ዘመን ከ1200 ሄክታር በላይ መሬት በሰብል በመሸፈን በአሁኑ ሰዓት ምርት በመሰብሰብ ላይ ይገኛል፡፡ኮሌጁ ባለፉት ዓመታት በማሽነሪ እጥረት በምርት ሳይሸፈን የነበረው መሬት በአሁኑ ጊዜ የእርሻ ማሽነሪዎችን በውስጥ ገቢ በተወሰነ ደረጃ በማሟላት የሚለማውን መሬት በሄክታር ከፍ በማድረግ ከተለያዩ የልማት ድርጅቶች ጋር በመቀናጀት ለፋብሪካ ግባቶች እና ለዘር ብዜት ሥራ…

Read More