የ2015ዓ.ም የተማሪዎች  ምረቃ

የአጋርፋ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ ኮሌጅ ለባለፉት ሦስት ተከታታይ አመታት፤ በአራት የትምህርት ዓይነቶች ሲያሰለጥናቸው የነበሩ 305 ተማሪዎችን ለ 10ኛ ዙር፤ በደረጃ አራት የካቲት 11 ቀን 2015 ዓ.ም ያስመረቀ ሲሆን ከነዚህም መካከል 91 ሴት ተመራቂዎች ናቸዉ፡፡ ኮሌጁ ሰልጣኞችን ያስመረቀው በአራት የትምህርት ዘርፎች ማለትም  በእንሰሳት ሳይንስ፤ በእፅዋት ሳይንስ፤ በተፈጥሮ ሀብት ልማትና ጥበቃ እና በአነስተኛ መስኖ ልማት ሲሆን የእለቱን ተመራቂዎች ጨምሮ…

Read More